News

የስኬት ባንክ የስራ አመራሮች እና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ!

"የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 6ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ የስኬት ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ዳምጠው አለማየሁ፣ የስራ አመራሮች እና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ በእንጦጦ ፓርክ አካሂደዋል፡፡ ባንካችን ከዚህ ቀደምም ተመሳሳይ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብሮችን ያካሄደ ሲሆን ይህም ማህበራዊ ሃላፊነቱን በመወጣት ረገድ እያበረከተ የሚገኘው አስተዋፅኦ አካል ነው፡፡


ስኬት ባንክ

የስኬትዎ መሰረት!

Subscribe to Our Newsletter